ቴዲ አፍሮ ሰሞኑን “ጥቁር ሰው” የሚል የሙዚቃ አልበም ይለቃል ተብሎ በጉጉት እየተጠበቀ ነበር። እንደሚታወቀው የቴዲ አፈሮ ሙዚቃ መልቀቅ ከኢህአዴግ ስልጣን መልቀቅ እኩል በጉጉት የሚጠብቁት ብዙዎች ናቸው። እኔም… አንዱ ሳልሆን አልቀርም።

ታድያ ቴዲ ሙዚቃውን ከመልቀቁ ከጥቂት ቀናት አስቀድሞ በርካቶች በራሱ በቴዲ ላይ ነጠላ ዜና ሲለቁበት ሰምተናል። (በዚህ አረፍተ ነገር አግባብ “ዜና” ማለት ወሬ ማለት ነው። ለነገሩ በሌላ አረፈተ ነገር አግባብም ዜና ወሬ ነው ለካ!)) እናም ከነጠላ ዜናዎቹ ውስጥ አንዱ “ከኔ በላይ መንፈሳዊነት ላሳር” ያለ ግለሰብ፤ “ሙዚቃ ሀጥያት ነው!” በሚል መፈክር ከመፅሀፍ ቅዱስ  ጠቅሶ፤ የቴዲ አፍሮን አልበም እንዳንገዛ አስጠንቅቆናል። እንደዚህ “ሀይማኖተኛ” ማሳሰቢያ ቢሆን ኖሮ” እንኳንስ የሙዚቃ አልበሙን እና ቤቱ እንኳ ስንሄድ የፎቶ አልበሙን አናይም ነበር።

ከ “አማኙ” የወዮላችሁ አዋጅ ስር በርካታ አስቂኝ አስተያየቶች ተለጥፈዋል። ከነዚህ ውስጥ አንዱ፤ “እሺ ሙዚቃ ሀጥያት ነው ካላችሁ ለምን ከፍቅረ አዲስ ወይም ከሰሜ ባላገሩ ጀምራችሁ አታውጁም ነበር?” ብሎ ጠይቋል።

እኔም በሆዴ ፍቅር አዲስስ እሺ ለባለ አወሊያ ትዘፍን ነበር፤ ሰማህኝ ደሞ ምን አደረገ? ብዬ ጠይቄ መልሱን አላገኘሁትም። እኔ የምለው ሰሜ ባላገሩ ግን “በተቀነባበረ መልኩ ሰው ገድሏል” ተብሎ ከታሰረ በኋላ የተለቀቀው ለአባይ በመዝፈኑ ነው” የሚለውን “ቡጨቃ”  እንዴት ታዩታላችሁ? እንጃ… እኔ በበኩሌ አላምንም…!

ሌላው በቴዲ አፍሮ ላይ የተመለከትኩት “ነጠላ ዜና” ጥርጣሬ ወለድ ነው። አንዳንድ ጠርጣራሮች ቴዲ ከዚህ በፊት በደረሰበት እስር የተነሳ የፍርሃት ቆፈን ይዞታል። ከሚል መነሻ፤ “የቦብ ማርሊን ስዕል ደረቱ ላይ ለጥፎ ስለፍቅር ብቻ መዝፈን ጀምሯል… ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ጆሮ ዳባ እያለ ነው። በአዲሱ አልበሙም ከፍቅር ዜማ ውጪ የሚኖረው አይመስለኝም እንደዛ ከሆነ ግን…” እያለ በነጠብጣብ የሚቀጥል ማብጠልጠል ሲያብጠለጥሉት ሰሙነዋል።

ለጠርጣራም ጠርጣራ አለውና የእነዚህን ወዳጆቻችንን ንግግር “ኢህአዴግ አመሳስሎ የሰራው ነው” ሲሉ የጠረጠሩት ብዙዎች ናቸው።

በነገራችን ላይ እናት ድርጅታችን ኢህአዴግ ከምትታማባቸው ነገሮች ውስጥ ከአቅሟ በላይ ልጆች በመሰብሰብ ነው። በተለይ ደግሞ እንደ ቴዲ ያሉ ያደጉ እና የበለጠጉ ልጆችን ከእናታቸው ጉያ ነጥቃ በእንጀራ ልጅነት እንደመጠቅለል የሚያስደስታት የለም… ይባላል። (እንግዲህ ይባላል ነው ያልኩት አታኩርፉኛ…) እውነቴን እኮ ነው። እንደሰማሁት ከሆነማ፤ ለምሳሌ ቴዲ አፍሮ የህዝብ ልጅ ነው። ታድያ እናት ኢህአዴግ ምን ታደርጋለች አሉ፤ እንደምንም ብላ ከእናቱ ህዝብ አጣልታም ቢሆን ማለያየት ከዛስ…? ከዛማ ትንሽ ትንከባከብ እና ሳያስበው ኋላ ኪሷ አስገብታ ቁጭ ትልበታለች አሉ።

የዚህ የኋላ ኪስ ሰለባ ከሆኑት መካከል ሰለሞን ተካልኝ እና … እና ማን ነበር ስሙ አፌ ላይ እኮ አለ… ንዋይ ደበበ ይጠቀሳሉ ሲባል ሰምቻለሁ። (መቼም እኔ ወሬ መደበቅ አይሆንልኝ!)

እና ታድያ አሁንም ቴዲን ከእናቱ ከህዝብ የሚለይ መግለጫ በየቦታው ተለጥፎ ነበር። “ቴዲ የህዝብ እና የሀገርን ነገር ትቷል ከዚህ በኋላ የኛ መሆኑን እንጃ…” የሚል ይዘት ያለው ልጥፍ በየፌስ ቡኩ ተለጥፎ ነበር።

በዚህም ላይ ግማሹ “ቴዲ አፍሮን ድሮውንም ለአገረ ገዢነት አልመረጥነውም እናም ያሻውን ሙዚቃ ቢያቀነቅን መብቱ ነው፤ ከጣመን እንሰማለን ካልጣመን ራሳችን እናንጎራጉራለን” ብሎ ሲሟገትለት ገሚሱም ደግሞ “ሰውን ማመን ቀብሮ ብላለች ቀበሮ ብዬ ገጠምኩልህ ስማኝ ቴዲ አፍሮ” እያለ በስንኝ ቀጠሮ በተቀደደለት የፀብ ቦይ ሲፈስ ታይቷል።

ይህ በሆነ በነጋታው ነው መሰለኝ ጠቅላይ ሚኒስትራችን የቴዲን ጥቁር ሰው አልበም ከፍ አድርገው ይዘው የሚያሳይ ፎቶግራፍ በየ ኮምፒውተራችን ደጃፍ ቆሞ አገኘን። ይህም “ቴዲ በእጃችን ገባ እነሆ ከኛ ዘንድ ነው…” የሚል መልዕክት ለማስተላለፍ ዋና የፌስ ቡክ ስራ ሂደት ባለቤቶች የለጠፉት ሳይሆን እንደማይቀር ይገመታል።

እነሆ የቴዲ አልበም ሳይለለቅ በፊት በርሱ ላይ የሚለቀቁ ነጠላ ዜናዎች በረከቱ። እንደ ነገ ፋሲካ ሊሆን እንደ ዛሬ ግን ተናፋቂው ሙዚቃ ሲጋልብ መጣ!

ለእምዬ ምንሊክ የተዘፈነው ጥቁር ሰው!

ኢህአዴግ ይበልጡንም ደግሞ ህውሃት ሚኒሊክን እንዴት አድርገው እንደጠመዷቸው ልብ ስል አደዋ ላይ ሚኒሊክ ድል የነሱት ጣልያንን ሳይሆን ህውሃትን ነበር እንዴ? ብዬ እጠይቃለሁ። ባለፈው ግዜ እምዬ ምኒሊክን ክፉኛ የሚያንጓጥጥ መፅሐፍ ከህውሃት ወዳጆች አንዱ አሳትመው ነበር። ያኔም  እንዳየነው ከኢህአዴግ ወላጅ አባቶች አንዱ የሆኑት አቦይ ስብሀት ፀሐፊውን “እጅህ ይለምልም!” ብለው ከመረቁ  በኋላ በሚኒሊክ ላይ ዘመቻው እንደሚቀጥል ተናግረው ነበር። እኔማ ጭንቅ ቢለኝ እነዚህ ሰዎች እርሳቸውን እናሳድዳለን ሲሉ የተቀበሩበት ጉድጓድ ውስጥ እንዳይገቡ ስል እፈራላቸዋለሁ። አዎና ወዳጄ “እልህ ሳንጃ ያስነክሳል” ያሉት እኮ የኛ ሰዎች ናቸው!

የሆነ ሆኖ  “ጥቁር ሰው” ሙዚቃ አፄ ሚኒሊክን ድጋሚ ያነገሰ ቢባል ይገባዋል። ሙዚቃው ሲጀምር በደቡቤዎች ዜማ ይጀምርና ሚኒሊክ የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆኑ የመላው ጥቁር ንጉስ መሆናቸውን በይፋ አውጆ በአማርኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋዎች እየተላቆጠ ይንቆረቆራል። በሙዚቃው በርካታ የአራዳ ልጆች “ጀዲካ” እያሉ ረገዳ ጨፍረዋል። ከእልልታ ጋርም  እስክስታውን አቅልጠውታል።

አሁን እንግዲህ ሰሞነ ቴዲ አፍሮ ገብቷል።

“ጥቁር ሰው” ሙዚቃ ብቻ አይደለም። ህብረት ነው። አንድነትም ነው። ነፃነትም ነው።

ውይ አፈር ስሆን ይሄ የሙዚቃ ሲዲ “አቦይ ስብሀት እና ባልደረቦቻቸው የማይደርሱበት ቦታ ይቀመጥ!” የሚል ካልተፃፈበት አደጋ አለው! እንዴት ማለት ጥሩ ጥያቄ ነው።

ባለፈው ግዜ በኮምፒውተሮቻችን እንዳየነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንደዋዛ ያያዙት የቴዲ ሙዚቃ በውስጡ ሚኒልክን የሚያከብር መሆኑን ቢያውቁ በሀዘን ክልትው ይሉብናል።  ቀልዴን አይደለም። “እሳቸውም ሆኑ ማንኛውም ህውሃት  የሆነ ግለሰብ ባያዳምጠው ይመረጣል” ተብሎ ይፃፍበት። እኔ ተናግሪያለሁ!

በመጨረሻም

የቴዲ አፍሮን ጥቁር ሰው ሙዚቃ የሰማሁት አልበሙን ገዝቼ ሳይሆን ኢንተርኔት ላይ ተለቆ አግኝቼው ነው። ሙዚቃው በርሱ ፈቃድ ይለቀቅ አይለቀቅ እንጃ። ያለ ባለቤቱ መልካም ፈቃድ የተለጠፈ  ከሆነ ግን  አግባብ አለመሆኑን  አምኜ  ንስሀ እገባለሁ። ሌሎችንም እመክራለሁ  እባካችሁ ኦሪጅናል እንግዛ!

መልካም ፋሲካ ብያለሁ እንዴ… አሁን ልበላ! (አረ ባለቅኔው አትሉኝም?)

About abetokichaw

ራሱን አቤ ቶኪቻው እያለ የሚጠራ አንድ ግለሰብ በአዲሳባ ከተማ ይኖር ነበረ። በአዲሳባ ከተማ በሚኖርበት ግዜ የመንግስትን ያልተስተካከለ አስራር ሲያሽሟጥጥ መንግስት ተቀየመው። ምን መቀየም ብቻ… ከሀገር እንዲሰደድ ሁሉ አደረገው እንጂ! ይህ ግለሰብ… ከዚህ በፊት ሁለት ሽሙጣዊ መፅሐፍትን ያሳተመ ሲሆን “የአቤ ቶኪቻው ሽሙጦች” እና “ስላቆች” ይሰኛሉ። አሁንም ቢሆን የማይሆን ነገር ካየሁ ከማሽሟጠጥ አልመለስም የሚለው ይህ ስደተኛ… እነሆ በዚህ ብሎግ ላይ ደግሞ በሽሙጥ የአፃፃፍ ብልሃት ቢያንስ በሳምንት አንድ ግዜ ልከሰት ብሎ “ሀ” ብሏል።

23 responses »

  1. hana says:

    ABE ENKUAN ADERESEH , ENWEDHALEN ENAKEBRHALEN SELAM LANTE YHUN !!
    EGZIABHER SELAMUN YAMTALN !!!

  2. ጥቁር ሰው says:

    መልካም ፋሲካ ላንተም አቤ

  3. CHOkaw says:

    aba afkarih negn gin sile teddy yetsafikew ena kemotku —- weyinim ena weticha man hager wist beselam yinoral lasfogerew yemil meliekit yalew yimesilal yiha yena amelekaket new gin taddy yetebalewin bibalim mezfen yefelegewin ke-mezfen yemimelisew mot inkuan yale aymesilegnim yiblagn lante esusus yemimetabetin hagerus hono yigafetal enji yemifertitina ewichi komo tequmi yemihon aymeslegnim yiblagn lante >>ay- aba tokichaw << wyis ketaddy gar sima yinasa new yasazinal

  4. Time19 says:

    Abe,
    Always best!!!!!!
    Happy Easter, Abe..:)
    እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሰህ ወንድማችን አቤ
    ቴዲ አንጀቴን ቅቤ አጠጥቶታል።
    ባንዳዎች እና ጠባቦች ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ለመከፋፈል በሚቀባጥሩት ቆሻሻ ዝባዝንኬ ያረረው ጨጓራዬ የቴዲን ሙዚቃ ሥሰማ ቁስሉ ሲሽር ታውቆኛል!!!!!
    መልካም እሁድ፤ መልካም ፋሲካ!!!!
    ይህች የሰላች ብዕርህ በጣሙን ትትባ፤ እጅህ ይባረክ፤ አእምሮህ የበለጠ ይዳብር።

  5. Shewasew says:

    Nonsense!!

  6. mimi says:

    ምን ዋጋ አለው እነሱም እንደ ኢሃፓዎች የቴዲን አልበም ፓስት አርገውታል በሙሉ::

  7. boss says:

    ABE selezih chewata demo YOSEF men yel yhon? betam ymiaznana dedeb agigntenal.benateh menem bil block endatadergeben!!!

  8. Anti-virus says:

    Abe tekichow,,,,,,,Abo mchit yibelh,,,,,aboy sbhat yemayidersubet botta yikemet,,,
    is tiru ababal new,,,,,weyane merz new,,,merz yigelal,,,,kemerz enrakk,,,teddy afro ye Ethiopia liji new,,,,,,,,,,weyanewech lekek argut abo,,,,hoddamoch,,,,,,Genocider,,,,,koshshsa,,,,,

  9. Mitiku says:

    አቤ እንካን አደረሰህ፡፡ በዓል በስደት አገር እንዴት አየኸው?
    ወደ ቴዲ ስገባ፤
    ስለ ፍቅር … የሚለውን ጋብዤሀለሁ
    ታሪክ በአንድ ጀምበር አይጠፈጠፍም፤ “መነሻውን የማያውቅ ትውልድ ሃገርን ይዞ ይጠፋል”
    ስለ ፍቅርን ያድምጡ!!
    የት ጋር እንደሆን ይታይ የኛ ጥበብ መሰረቱ፣
    የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ፤
    ሣይራመድ በታሪክ ምንጣፍ፣
    ሰው አይደርስም ከዛሬ ደጃፍ፤
    ቴዲ አፍሮ!!

  10. Sara says:

    እንኳን አደረሰህ!!!!!! አቤ ቶኪቻው.

  11. yidned says:

    አቤ እንዴት ነው ጉንፋን ይዞሃል እንዴ…..የቴዲ ቆሻሻ አልሸት አለህሳ? በጣም እኮ ነው የሚሸተው…ከባድ ጉንፋን ነው…..በተረፈ የልብ አድናቂህ ነኝ.

  12. ዳግማዊ says:

    በቅናተኞች መፈክር ቴዲ ታዋቂ እንጅ አዋቂ አይደለም እየተባለ ይወረፋል፡፡ በትንሽነታቸው የሚያፍሩ ሁሉ የሰው ታላቅነት የነሱ ማቅለያ አድርገው ይቆጥራሉና በቴዲ ላይ የተያዘው ዘመቻም የዚህ ክፍል ነው፡፡ ማደግ ያልፈለጉ እያደሩ እያነሱ ይሄዳሉ፣ በወሬ ቡጨቃ ይፅናናሉ፣ ልባቸው እየደማ ያንቀላፋሉ፡፡
    ቴዲ ይጓዛል ቡችሎች ይጮኻሉ!!!!!!!

  13. […] exiled satirist blogger Abe Tokichaw also posts [amh] a rejoinder to the discussion: ለእምዬ ምንሊክ የተዘፈነው ጥቁር ሰው! […]

  14. Befrdu says:

    Teddy is a GREATEST Ethiopia’s SON!! Long Live Teddiye!! Death for his enemies.

  15. geriemarie says:

    as to me tedros kasahun’s music is nothing because you know.. is that appropriate to consider menelik as heroes of ethiopia..never menelik was a killer ..he cutts my parents breast and genital so is he an ethiopian? as to me he was from the donkey kingdom thats why tedros kacha loves him …fuck you all lossers and it is not time for donkey and nefitegna ………hahahaha kakakakakak …..

  16. asme says:

    ባንዳዎች እና ጠባቦች ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ለመከፋፈል በሚቀባጥሩት ቆሻሻ ዝባዝንኬ ያረረው ጨጓራዬ የቴዲን ሙዚቃ ሥሰማ ቁስሉ ሲሽር ታውቆኛል!!!!!

  17. Tg says:

    ባንዳዎች እና ጠባቦች ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ለመከፋፈል በሚቀባጥሩት ቆሻሻ ዝባዝንኬ ያረረው ጨጓራዬ የቴዲን ሙዚቃ ሥሰማ ቁስሉ ሲሽር ታውቆኛል!!!!!

  18. fang says:

    ሰሞነ ቴዲ አፍሮ
    ABETOKICHAW ♦ APRIL 15, 2012 ♦ 14 COMMENTS

    ቴዲ አፍሮ ሰሞኑን “ጥቁር ሰው” የሚል የሙዚቃ አልበም ይለቃል ተብሎ በጉጉት እየተጠበቀ ነበር። እንደሚታወቀው የቴዲ አፈሮ ሙዚቃ መልቀቅ ከኢህአዴግ ስልጣን መልቀቅ እኩል በጉጉት የሚጠብቁት ብዙዎች ናቸው። እኔም… አንዱ ሳልሆን አልቀርም።

    ታድያ ቴዲ ሙዚቃውን ከመልቀቁ ከጥቂት ቀናት አስቀድሞ በርካቶች በራሱ በቴዲ ላይ ነጠላ ዜና ሲለቁበት ሰምተናል። (በዚህ አረፍተ ነገር አግባብ “ዜና” ማለት ወሬ ማለት ነው። ለነገሩ በሌላ አረፈተ ነገር አግባብም ዜና ወሬ ነው ለካ!)) እናም ከነጠላ ዜናዎቹ ውስጥ አንዱ “ከኔ በላይ መንፈሳዊነት ላሳር” ያለ ግለሰብ፤ “ሙዚቃ ሀጥያት ነው!” በሚል መፈክር ከመፅሀፍ ቅዱስ ጠቅሶ፤ የቴዲ አፍሮን አልበም እንዳንገዛ አስጠንቅቆናል። እንደዚህ “ሀይማኖተኛ” ማሳሰቢያ ቢሆን ኖሮ” እንኳንስ የሙዚቃ አልበሙን እና ቤቱ እንኳ ስንሄድ የፎቶ አልበሙን አናይም ነበር።

    ከ “አማኙ” የወዮላችሁ አዋጅ ስር በርካታ አስቂኝ አስተያየቶች ተለጥፈዋል። ከነዚህ ውስጥ አንዱ፤ “እሺ ሙዚቃ ሀጥያት ነው ካላችሁ ለምን ከፍቅረ አዲስ ወይም ከሰሜ ባላገሩ ጀምራችሁ አታውጁም ነበር?” ብሎ ጠይቋል።

    እኔም በሆዴ ፍቅር አዲስስ እሺ ለባለ አወሊያ ትዘፍን ነበር፤ ሰማህኝ ደሞ ምን አደረገ? ብዬ ጠይቄ መልሱን አላገኘሁትም። እኔ የምለው ሰሜ ባላገሩ ግን “በተቀነባበረ መልኩ ሰው ገድሏል” ተብሎ ከታሰረ በኋላ የተለቀቀው ለአባይ በመዝፈኑ ነው” የሚለውን “ቡጨቃ” እንዴት ታዩታላችሁ? እንጃ… እኔ በበኩሌ አላምንም…!

    ሌላው በቴዲ አፍሮ ላይ የተመለከትኩት “ነጠላ ዜና” ጥርጣሬ ወለድ ነው። አንዳንድ ጠርጣራሮች ቴዲ ከዚህ በፊት በደረሰበት እስር የተነሳ የፍርሃት ቆፈን ይዞታል። ከሚል መነሻ፤ “የቦብ ማርሊን ስዕል ደረቱ ላይ ለጥፎ ስለፍቅር ብቻ መዝፈን ጀምሯል… ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ጆሮ ዳባ እያለ ነው። በአዲሱ አልበሙም ከፍቅር ዜማ ውጪ የሚኖረው አይመስለኝም እንደዛ ከሆነ ግን…” እያለ በነጠብጣብ የሚቀጥል ማብጠልጠል ሲያብጠለጥሉት ሰሙነዋል።

    ለጠርጣራም ጠርጣራ አለውና የእነዚህን ወዳጆቻችንን ንግግር “ኢህአዴግ አመሳስሎ የሰራው ነው” ሲሉ የጠረጠሩት ብዙዎች ናቸው።

    በነገራችን ላይ እናት ድርጅታችን ኢህአዴግ ከምትታማባቸው ነገሮች ውስጥ ከአቅሟ በላይ ልጆች በመሰብሰብ ነው። በተለይ ደግሞ እንደ ቴዲ ያሉ ያደጉ እና የበለጠጉ ልጆችን ከእናታቸው ጉያ ነጥቃ በእንጀራ ልጅነት እንደመጠቅለል የሚያስደስታት የለም… ይባላል። (እንግዲህ ይባላል ነው ያልኩት አታኩርፉኛ…) እውነቴን እኮ ነው። እንደሰማሁት ከሆነማ፤ ለምሳሌ ቴዲ አፍሮ የህዝብ ልጅ ነው። ታድያ እናት ኢህአዴግ ምን ታደርጋለች አሉ፤ እንደምንም ብላ ከእናቱ ህዝብ አጣልታም ቢሆን ማለያየት ከዛስ…? ከዛማ ትንሽ ትንከባከብ እና ሳያስበው ኋላ ኪሷ አስገብታ ቁጭ ትልበታለች አሉ።

    የዚህ የኋላ ኪስ ሰለባ ከሆኑት መካከል ሰለሞን ተካልኝ እና … እና ማን ነበር ስሙ አፌ ላይ እኮ አለ… ንዋይ ደበበ ይጠቀሳሉ ሲባል ሰምቻለሁ። (መቼም እኔ ወሬ መደበቅ አይሆንልኝ!)

    እና ታድያ አሁንም ቴዲን ከእናቱ ከህዝብ የሚለይ መግለጫ በየቦታው ተለጥፎ ነበር። “ቴዲ የህዝብ እና የሀገርን ነገር ትቷል ከዚህ በኋላ የኛ መሆኑን እንጃ…” የሚል ይዘት ያለው ልጥፍ በየፌስ ቡኩ ተለጥፎ ነበር።

    በዚህም ላይ ግማሹ “ቴዲ አፍሮን ድሮውንም ለአገረ ገዢነት አልመረጥነውም እናም ያሻውን ሙዚቃ ቢያቀነቅን መብቱ ነው፤ ከጣመን እንሰማለን ካልጣመን ራሳችን እናንጎራጉራለን” ብሎ ሲሟገትለት ገሚሱም ደግሞ “ሰውን ማመን ቀብሮ ብላለች ቀበሮ ብዬ ገጠምኩልህ ስማኝ ቴዲ አፍሮ” እያለ በስንኝ ቀጠሮ በተቀደደለት የፀብ ቦይ ሲፈስ ታይቷል።

    ይህ በሆነ በነጋታው ነው መሰለኝ ጠቅላይ ሚኒስትራችን የቴዲን ጥቁር ሰው አልበም ከፍ አድርገው ይዘው የሚያሳይ ፎቶግራፍ በየ ኮምፒውተራችን ደጃፍ ቆሞ አገኘን። ይህም “ቴዲ በእጃችን ገባ እነሆ ከኛ ዘንድ ነው…” የሚል መልዕክት ለማስተላለፍ ዋና የፌስ ቡክ ስራ ሂደት ባለቤቶች የለጠፉት ሳይሆን እንደማይቀር ይገመታል።

    እነሆ የቴዲ አልበም ሳይለለቅ በፊት በርሱ ላይ የሚለቀቁ ነጠላ ዜናዎች በረከቱ። እንደ ነገ ፋሲካ ሊሆን እንደ ዛሬ ግን ተናፋቂው ሙዚቃ ሲጋልብ መጣ!

    ለእምዬ ምንሊክ የተዘፈነው ጥቁር ሰው!

    ኢህአዴግ ይበልጡንም ደግሞ ህውሃት ሚኒሊክን እንዴት አድርገው እንደጠመዷቸው ልብ ስል አደዋ ላይ ሚኒሊክ ድል የነሱት ጣልያንን ሳይሆን ህውሃትን ነበር እንዴ? ብዬ እጠይቃለሁ። ባለፈው ግዜ እምዬ ምኒሊክን ክፉኛ የሚያንጓጥጥ መፅሐፍ ከህውሃት ወዳጆች አንዱ አሳትመው ነበር። ያኔም እንዳየነው ከኢህአዴግ ወላጅ አባቶች አንዱ የሆኑት አቦይ ስብሀት ፀሐፊውን “እጅህ ይለምልም!” ብለው ከመረቁ በኋላ በሚኒሊክ ላይ ዘመቻው እንደሚቀጥል ተናግረው ነበር። እኔማ ጭንቅ ቢለኝ እነዚህ ሰዎች እርሳቸውን እናሳድዳለን ሲሉ የተቀበሩበት ጉድጓድ ውስጥ እንዳይገቡ ስል እፈራላቸዋለሁ። አዎና ወዳጄ “እልህ ሳንጃ ያስነክሳል” ያሉት እኮ የኛ ሰዎች ናቸው!

    የሆነ ሆኖ “ጥቁር ሰው” ሙዚቃ አፄ ሚኒሊክን ድጋሚ ያነገሰ ቢባል ይገባዋል። ሙዚቃው ሲጀምር በደቡቤዎች ዜማ ይጀምርና ሚኒሊክ የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆኑ የመላው ጥቁር ንጉስ መሆናቸውን በይፋ አውጆ በአማርኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋዎች እየተላቆጠ ይንቆረቆራል። በሙዚቃው በርካታ የአራዳ ልጆች “ጀዲካ” እያሉ ረገዳ ጨፍረዋል። ከእልልታ ጋርም እስክስታውን አቅልጠውታል።

    አሁን እንግዲህ ሰሞነ ቴዲ አፍሮ ገብቷል።

    “ጥቁር ሰው” ሙዚቃ ብቻ አይደለም። ህብረት ነው። አንድነትም ነው። ነፃነትም ነው።

    ውይ አፈር ስሆን ይሄ የሙዚቃ ሲዲ “አቦይ ስብሀት እና ባልደረቦቻቸው የማይደርሱበት ቦታ ይቀመጥ!” የሚል ካልተፃፈበት አደጋ አለው! እንዴት ማለት ጥሩ ጥያቄ ነው።

    ባለፈው ግዜ በኮምፒውተሮቻችን እንዳየነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንደዋዛ ያያዙት የቴዲ ሙዚቃ በውስጡ ሚኒልክን የሚያከብር መሆኑን ቢያውቁ በሀዘን ክልትው ይሉብናል። ቀልዴን አይደለም። “እሳቸውም ሆኑ ማንኛውም ህውሃት የሆነ ግለሰብ ባያዳምጠው ይመረጣል” ተብሎ ይፃፍበት። እኔ ተናግሪያለሁ!

    በመጨረሻም

    የቴዲ አፍሮን ጥቁር ሰው ሙዚቃ የሰማሁት አልበሙን ገዝቼ ሳይሆን ኢንተርኔት ላይ ተለቆ አግኝቼው ነው። ሙዚቃው በርሱ ፈቃድ ይለቀቅ አይለቀቅ እንጃ። ያለ ባለቤቱ መልካም ፈቃድ የተለጠፈ ከሆነ ግን አግባብ አለመሆኑን አምኜ ንስሀ እገባለሁ። ሌሎችንም እመክራለሁ እባካችሁ ኦሪጅናል እንግዛ!

    መልካም ፋሲካ ብያለሁ እንዴ… አሁን ልበላ! (አረ ባለቅኔው አትሉኝም?)

    Share this:
    Twitter
    Facebook

    Like this:
    Like
    Be the first to like this post.
    POSTED IN: UNCATEGORIZED
    Post navigation← የትላንት በያይነቱየግድብ ስራው ተቋረጠ አሉ! →
    14 Comments

    Hana
    APRIL 15, 2012 – 1:55 AM
    ABE ENKUAN ADERESEH , ENWEDHALEN ENAKEBRHALEN SELAM LANTE YHUN !!
    EGZIABHER SELAMUN YAMTALN !!!
    REPLY

    ጥቁር ሰው
    APRIL 15, 2012 – 5:10 AM
    መልካም ፋሲካ ላንተም አቤ
    REPLY

    CHOkaw
    APRIL 15, 2012 – 6:16 AM
    aba afkarih negn gin sile teddy yetsafikew ena kemotku —- weyinim ena weticha man hager wist beselam yinoral lasfogerew yemil meliekit yalew yimesilal yiha yena amelekaket new gin taddy yetebalewin bibalim mezfen yefelegewin ke-mezfen yemimelisew mot inkuan yale aymesilegnim yiblagn lante esusus yemimetabetin hagerus hono yigafetal enji yemifertitina ewichi komo tequmi yemihon aymeslegnim yiblagn lante >>ay- aba tokichaw << wyis ketaddy gar sima yinasa new yasazinal
    REPLY

    Time19
    APRIL 15, 2012 – 6:56 AM
    Abe,
    Always best!!!!!!
    Happy Easter, Abe..:)
    እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሰህ ወንድማችን አቤ
    ቴዲ አንጀቴን ቅቤ አጠጥቶታል።
    ባንዳዎች እና ጠባቦች ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ለመከፋፈል በሚቀባጥሩት ቆሻሻ ዝባዝንኬ ያረረው ጨጓራዬ የቴዲን ሙዚቃ ሥሰማ ቁስሉ ሲሽር ታውቆኛል!!!!!
    መልካም እሁድ፤ መልካም ፋሲካ!!!!
    ይህች የሰላች ብዕርህ በጣሙን ትትባ፤ እጅህ ይባረክ፤ አእምሮህ የበለጠ ይዳብር።
    REPLY

    Shewasew
    APRIL 15, 2012 – 7:07 AM
    Nonsense!!
    REPLY

    Mimi
    APRIL 15, 2012 – 9:19 AM
    ምን ዋጋ አለው እነሱም እንደ ኢሃፓዎች የቴዲን አልበም ፓስት አርገውታል በሙሉ::
    REPLY

    Boss
    APRIL 15, 2012 – 10:11 AM
    ABE selezih chewata demo YOSEF men yel yhon? betam ymiaznana dedeb agigntenal.benateh menem bil block endatadergeben!!!
    REPLY

    Anti-Virus
    APRIL 15, 2012 – 11:54 AM
    Abe tekichow,,,,,,,Abo mchit yibelh,,,,,aboy sbhat yemayidersubet botta yikemet,,,
    is tiru ababal new,,,,,weyane merz new,,,merz yigelal,,,,kemerz enrakk,,,teddy afro ye Ethiopia liji new,,,,,,,,,,weyanewech lekek argut abo,,,,hoddamoch,,,,,,Genocider,,,,,koshshsa,,,,,
    REPLY

    Mitiku
    APRIL 15, 2012 – 4:36 PM
    አቤ እንካን አደረሰህ፡፡ በዓል በስደት አገር እንዴት አየኸው?
    ወደ ቴዲ ስገባ፤
    ስለ ፍቅር … የሚለውን ጋብዤሀለሁ
    ታሪክ በአንድ ጀምበር አይጠፈጠፍም፤ “መነሻውን የማያውቅ ትውልድ ሃገርን ይዞ ይጠፋል”
    ስለ ፍቅርን ያድምጡ!!
    የት ጋር እንደሆን ይታይ የኛ ጥበብ መሰረቱ፣
    የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ፤
    ሣይራመድ በታሪክ ምንጣፍ፣
    ሰው አይደርስም ከዛሬ ደጃፍ፤
    ቴዲ አፍሮ!!
    REPLY

    Sara
    APRIL 15, 2012 – 7:31 PM
    እንኳን አደረሰህ!!!!!! አቤ ቶኪቻው.
    REPLY

    Yidned
    APRIL 16, 2012 – 1:11 PM
    አቤ እንዴት ነው ጉንፋን ይዞሃል እንዴ…..የቴዲ ቆሻሻ አልሸት አለህሳ? በጣም እኮ ነው የሚሸተው…ከባድ ጉንፋን ነው…..በተረፈ የልብ አድናቂህ ነኝ.
    REPLY

    ጉራ ፈርዳ
    APRIL 16, 2012 – 3:29 PM
    እኔንም እየሸተተኝ ነው፡፡ ወያኔ በሰበሰ እንዴ?
    REPLY

    ዳግማዊ
    APRIL 16, 2012 – 1:12 PM
    በቅናተኞች መፈክር ቴዲ ታዋቂ እንጅ አዋቂ አይደለም እየተባለ ይወረፋል፡፡ በትንሽነታቸው የሚያፍሩ ሁሉ የሰው ታላቅነት የነሱ ማቅለያ አድርገው ይቆጥራሉና በቴዲ ላይ የተያዘው ዘመቻም የዚህ ክፍል ነው፡፡ ማደግ ያልፈለጉ እያደሩ እያነሱ ይሄዳሉ፣ በወሬ ቡጨቃ ይፅናናሉ፣ ልባቸው እየደማ ያንቀላፋሉ፡፡
    ቴዲ ይጓዛል ቡችሎች ይጮኻሉ!!!!!!!
    REPLY
    Trackbacks

    Ethiopia: Teddy Afro’s New Album Stirs Up Online Discussion · Global Voices
    Leave a Reply

    Enter your comment here…

    Total Pageviews

    63,543
    Search
    Recent Posts

    የግድብ ስራው ተቋረጠ አሉ!
    ሰሞነ ቴዲ አፍሮ
    የትላንት በያይነቱ
    ከህማማቱ ቀጥሎ ትንሳኤ ነውና በርቱ!
    ትንሽ ፉገራ፤ ተዋናይ እንፈልጋን…

    Pages

    ለኢትዮጵያዊያን፤ የጨለመው ስደት በኖርዌይ (ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም)
    መረጃ እና ጨዋታ
    ትንሽ ሽሙጥ፤ የተስፋው ቃል እና ዘንድሮ
    ትንሽ ቡጨቃ፤ ሰራዊት ፍቅሬ ሂሱን ዋጠ!
    ትንሽ ወሬ፤ የአቶ ሽፈራው ሽጉጤ ሽጉጥ
    አቶ ሽፈራው እርሶን እንመን ወይስ አይናችንን!?
    አንድ ፍርሃት፤ አዲሳባ አንዳች ነገር ሳይኖር አይቀርም
    ኢህአዴግ አታሎ ለአባይ አሻማ! (እግር ኳስን በብሎግ ይመልከቱ)
    እስላም ክርስቲያኑ አንድ ሆነ ህመማቸው…
    የአባይን ወሬ ለመገደብ ቦንድ እንግዛ?
    ደርሶኛል
    Archives

    April 2012
    March 2012

    April 2012
    M T W T F S S
    « Mar
    1
    2 3 4 5 6 7 8
    9 10 11 12 13 14 15
    16 17 18 19 20 21 22
    23 24 25 26 27 28 29
    30
    BLOG AT WORDPRESS.COM. THEME: SHAAN BY SPECKY GEEK.
    Follow
    Follow “አቤ ቶኪቻው”

    Get every new post delivered to your Inbox.

    Join 3,048 other followers

    Powered by WordPress.com

  19. fang says:

    Post navigation← የትላንት በያይነቱየግድብ ስራው ተቋረጠ አሉ! →
    18 Comments

    Hana
    APRIL 15, 2012 – 1:55 AM
    ABE ENKUAN ADERESEH , ENWEDHALEN ENAKEBRHALEN SELAM LANTE YHUN !!
    EGZIABHER SELAMUN YAMTALN !!!
    REPLY

    ጥቁር ሰው
    APRIL 15, 2012 – 5:10 AM
    መልካም ፋሲካ ላንተም አቤ
    REPLY

    CHOkaw
    APRIL 15, 2012 – 6:16 AM
    aba afkarih negn gin sile teddy yetsafikew ena kemotku —- weyinim ena weticha man hager wist beselam yinoral lasfogerew yemil meliekit yalew yimesilal yiha yena amelekaket new gin taddy yetebalewin bibalim mezfen yefelegewin ke-mezfen yemimelisew mot inkuan yale aymesilegnim yiblagn lante esusus yemimetabetin hagerus hono yigafetal enji yemifertitina ewichi komo tequmi yemihon aymeslegnim yiblagn lante >>ay- aba tokichaw <>ay- aba tokichaw << wyis ketaddy gar sima yinasa new yasazinal
    REPLY

    Time19
    APRIL 15, 2012 – 6:56 AM
    Abe,
    Always best!!!!!!
    Happy Easter, Abe..:)
    እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሰህ ወንድማችን አቤ
    ቴዲ አንጀቴን ቅቤ አጠጥቶታል።
    ባንዳዎች እና ጠባቦች ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ለመከፋፈል በሚቀባጥሩት ቆሻሻ ዝባዝንኬ ያረረው ጨጓራዬ የቴዲን ሙዚቃ ሥሰማ ቁስሉ ሲሽር ታውቆኛል!!!!!
    መልካም እሁድ፤ መልካም ፋሲካ!!!!
    ይህች የሰላች ብዕርህ በጣሙን ትትባ፤ እጅህ ይባረክ፤ አእምሮህ የበለጠ ይዳብር።
    REPLY

    Shewasew
    APRIL 15, 2012 – 7:07 AM
    Nonsense!!
    REPLY

    Mimi
    APRIL 15, 2012 – 9:19 AM
    ምን ዋጋ አለው እነሱም እንደ ኢሃፓዎች የቴዲን አልበም ፓስት አርገውታል በሙሉ::
    REPLY

    Boss
    APRIL 15, 2012 – 10:11 AM
    ABE selezih chewata demo YOSEF men yel yhon? betam ymiaznana dedeb agigntenal.benateh menem bil block endatadergeben!!!
    REPLY

    Anti-Virus
    APRIL 15, 2012 – 11:54 AM
    Abe tekichow,,,,,,,Abo mchit yibelh,,,,,aboy sbhat yemayidersubet botta yikemet,,,
    is tiru ababal new,,,,,weyane merz new,,,merz yigelal,,,,kemerz enrakk,,,teddy afro ye Ethiopia liji new,,,,,,,,,,weyanewech lekek argut abo,,,,hoddamoch,,,,,,Genocider,,,,,koshshsa,,,,,
    REPLY

    Mitiku
    APRIL 15, 2012 – 4:36 PM
    አቤ እንካን አደረሰህ፡፡ በዓል በስደት አገር እንዴት አየኸው?
    ወደ ቴዲ ስገባ፤
    ስለ ፍቅር … የሚለውን ጋብዤሀለሁ
    ታሪክ በአንድ ጀምበር አይጠፈጠፍም፤ “መነሻውን የማያውቅ ትውልድ ሃገርን ይዞ ይጠፋል”
    ስለ ፍቅርን ያድምጡ!!
    የት ጋር እንደሆን ይታይ የኛ ጥበብ መሰረቱ፣
    የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ፤
    ሣይራመድ በታሪክ ምንጣፍ፣
    ሰው አይደርስም ከዛሬ ደጃፍ፤
    ቴዲ አፍሮ!!
    REPLY

    Sara
    APRIL 15, 2012 – 7:31 PM
    እንኳን አደረሰህ!!!!!! አቤ ቶኪቻው.
    REPLY

    Yidned
    APRIL 16, 2012 – 1:11 PM
    አቤ እንዴት ነው ጉንፋን ይዞሃል እንዴ…..የቴዲ ቆሻሻ አልሸት አለህሳ? በጣም እኮ ነው የሚሸተው…ከባድ ጉንፋን ነው…..በተረፈ የልብ አድናቂህ ነኝ.
    REPLY

    ጉራ ፈርዳ
    APRIL 16, 2012 – 3:29 PM
    እኔንም እየሸተተኝ ነው፡፡ ወያኔ በሰበሰ እንዴ?
    REPLY

    ዳግማዊ
    APRIL 16, 2012 – 1:12 PM
    በቅናተኞች መፈክር ቴዲ ታዋቂ እንጅ አዋቂ አይደለም እየተባለ ይወረፋል፡፡ በትንሽነታቸው የሚያፍሩ ሁሉ የሰው ታላቅነት የነሱ ማቅለያ አድርገው ይቆጥራሉና በቴዲ ላይ የተያዘው ዘመቻም የዚህ ክፍል ነው፡፡ ማደግ ያልፈለጉ እያደሩ እያነሱ ይሄዳሉ፣ በወሬ ቡጨቃ ይፅናናሉ፣ ልባቸው እየደማ ያንቀላፋሉ፡፡
    ቴዲ ይጓዛል ቡችሎች ይጮኻሉ!!!!!!!
    REPLY
    Trackbacks

    Ethiopia: Teddy Afro’s New Album Stirs Up Online Discussion · Global Voices
    Leave a Reply

    Enter your comment here…

    Total Pageviews

    63,543
    Search
    Recent Posts

    የግድብ ስራው ተቋረጠ አሉ!
    ሰሞነ ቴዲ አፍሮ
    የትላንት በያይነቱ
    ከህማማቱ ቀጥሎ ትንሳኤ ነውና በርቱ!
    ትንሽ ፉገራ፤ ተዋናይ እንፈልጋን…

    Pages

    ለኢትዮጵያዊያን፤ የጨለመው ስደት በኖርዌይ (ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም)
    መረጃ እና ጨዋታ
    ትንሽ ሽሙጥ፤ የተስፋው ቃል እና ዘንድሮ
    ትንሽ ቡጨቃ፤ ሰራዊት ፍቅሬ ሂሱን ዋጠ!
    ትንሽ ወሬ፤ የአቶ ሽፈራው ሽጉጤ ሽጉጥ
    አቶ ሽፈራው እርሶን እንመን ወይስ አይናችንን!?
    አንድ ፍርሃት፤ አዲሳባ አንዳች ነገር ሳይኖር አይቀርም
    ኢህአዴግ አታሎ ለአባይ አሻማ! (እግር ኳስን በብሎግ ይመልከቱ)
    እስላም ክርስቲያኑ አንድ ሆነ ህመማቸው…
    የአባይን ወሬ ለመገደብ ቦንድ እንግዛ?
    ደርሶኛል
    Archives

    April 2012
    March 2012

    April 2012
    M T W T F S S
    « Mar
    1
    2 3 4 5 6 7 8
    9 10 11 12 13 14 15
    16 17 18 19 20 21 22
    23 24 25 26 27 28 29
    30
    BLOG AT WORDPRESS.COM. THEME: SHAAN BY SPECKY GEEK.
    Follow
    Follow “አቤ ቶኪቻው”

    Get every new post delivered to your Inbox.

    Join 3,048 other followers

    Powered by WordPress.com
    REPLY
    Trackbacks

    Ethiopia: Teddy Afro’s New Album Stirs Up Online Discussion · Global Voices
    Leave a Reply

  20. fang says:

    Post navigation← የትላንት በያይነቱየግድብ ስራው ተቋረጠ አሉ! →
    18 Comments

    Hana
    APRIL 15, 2012 – 1:55 AM
    ABE ENKUAN ADERESEH , ENWEDHALEN ENAKEBRHALEN SELAM LANTE YHUN !!
    EGZIABHER SELAMUN YAMTALN !!!
    REPLY

    ጥቁር ሰው
    APRIL 15, 2012 – 5:10 AM
    መልካም ፋሲካ ላንተም አቤ
    REPLY

    CHOkaw
    APRIL 15, 2012 – 6:16 AM
    aba afkarih negn gin sile teddy yetsafikew ena kemotku —- weyinim ena weticha man hager wist beselam yinoral lasfogerew yemil meliekit yalew yimesilal yiha yena amelekaket new gin taddy yetebalewin bibalim mezfen yefelegewin ke-mezfen yemimelisew mot inkuan yale aymesilegnim yiblagn lante esusus yemimetabetin hagerus hono yigafetal enji yemifertitina ewichi komo tequmi yemihon aymeslegnim yiblagn lante >>ay- aba tokichaw <>ay- aba tokichaw <>ay- aba tokichaw <>ay- aba tokichaw <>ay- aba tokichaw <>ay- aba tokichaw <>ay- aba tokichaw <>ay- aba tokichaw <>ay- aba tokichaw <>ay- aba tokichaw <>ay- aba tokichaw <>ay- aba tokichaw <>ay- aba tokichaw <>ay- aba tokichaw <>ay- aba tokichaw <>ay- aba tokichaw <>ay- aba tokichaw <>ay- aba tokichaw <>ay- aba tokichaw <>ay- aba tokichaw <>ay- aba tokichaw <>ay- aba tokichaw <>ay- aba tokichaw <>ay- aba tokichaw <>ay- aba tokichaw <>ay- aba tokichaw <>ay- aba tokichaw <>ay- aba tokichaw << wyis ketaddy gar sima yinasa new yasazinal
    REPLY

    Time19
    APRIL 15, 2012 – 6:56 AM
    Abe,
    Always best!!!!!!
    Happy Easter, Abe..:)
    እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሰህ ወንድማችን አቤ
    ቴዲ አንጀቴን ቅቤ አጠጥቶታል።
    ባንዳዎች እና ጠባቦች ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ለመከፋፈል በሚቀባጥሩት ቆሻሻ ዝባዝንኬ ያረረው ጨጓራዬ የቴዲን ሙዚቃ ሥሰማ ቁስሉ ሲሽር ታውቆኛል!!!!!
    መልካም እሁድ፤ መልካም ፋሲካ!!!!
    ይህች የሰላች ብዕርህ በጣሙን ትትባ፤ እጅህ ይባረክ፤ አእምሮህ የበለጠ ይዳብር።
    REPLY

    Shewasew
    APRIL 15, 2012 – 7:07 AM
    Nonsense!!
    REPLY

    Mimi
    APRIL 15, 2012 – 9:19 AM
    ምን ዋጋ አለው እነሱም እንደ ኢሃፓዎች የቴዲን አልበም ፓስት አርገውታል በሙሉ::
    REPLY

    Boss
    APRIL 15, 2012 – 10:11 AM
    ABE selezih chewata demo YOSEF men yel yhon? betam ymiaznana dedeb agigntenal.benateh menem bil block endatadergeben!!!
    REPLY

    Anti-Virus
    APRIL 15, 2012 – 11:54 AM
    Abe tekichow,,,,,,,Abo mchit yibelh,,,,,aboy sbhat yemayidersubet botta yikemet,,,
    is tiru ababal new,,,,,weyane merz new,,,merz yigelal,,,,kemerz enrakk,,,teddy afro ye Ethiopia liji new,,,,,,,,,,weyanewech lekek argut abo,,,,hoddamoch,,,,,,Genocider,,,,,koshshsa,,,,,
    REPLY

    Mitiku
    APRIL 15, 2012 – 4:36 PM
    አቤ እንካን አደረሰህ፡፡ በዓል በስደት አገር እንዴት አየኸው?
    ወደ ቴዲ ስገባ፤
    ስለ ፍቅር … የሚለውን ጋብዤሀለሁ
    ታሪክ በአንድ ጀምበር አይጠፈጠፍም፤ “መነሻውን የማያውቅ ትውልድ ሃገርን ይዞ ይጠፋል”
    ስለ ፍቅርን ያድምጡ!!
    የት ጋር እንደሆን ይታይ የኛ ጥበብ መሰረቱ፣
    የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ፤
    ሣይራመድ በታሪክ ምንጣፍ፣
    ሰው አይደርስም ከዛሬ ደጃፍ፤
    ቴዲ አፍሮ!!
    REPLY

    Sara
    APRIL 15, 2012 – 7:31 PM
    እንኳን አደረሰህ!!!!!! አቤ ቶኪቻው.
    REPLY

    Yidned
    APRIL 16, 2012 – 1:11 PM
    አቤ እንዴት ነው ጉንፋን ይዞሃል እንዴ…..የቴዲ ቆሻሻ አልሸት አለህሳ? በጣም እኮ ነው የሚሸተው…ከባድ ጉንፋን ነው…..በተረፈ የልብ አድናቂህ ነኝ.
    REPLY

    ጉራ ፈርዳ
    APRIL 16, 2012 – 3:29 PM
    እኔንም እየሸተተኝ ነው፡፡ ወያኔ በሰበሰ እንዴ?
    REPLY

    ዳግማዊ
    APRIL 16, 2012 – 1:12 PM
    በቅናተኞች መፈክር ቴዲ ታዋቂ እንጅ አዋቂ አይደለም እየተባለ ይወረፋል፡፡ በትንሽነታቸው የሚያፍሩ ሁሉ የሰው ታላቅነት የነሱ ማቅለያ አድርገው ይቆጥራሉና በቴዲ ላይ የተያዘው ዘመቻም የዚህ ክፍል ነው፡፡ ማደግ ያልፈለጉ እያደሩ እያነሱ ይሄዳሉ፣ በወሬ ቡጨቃ ይፅናናሉ፣ ልባቸው እየደማ ያንቀላፋሉ፡፡
    ቴዲ ይጓዛል ቡችሎች ይጮኻሉ!!!!!!!
    REPLY
    Trackbacks

    Ethiopia: Teddy Afro’s New Album Stirs Up Online Discussion · Global Voices
    Leave a Reply

    Enter your comment here…

    Total Pageviews

    63,543
    Search
    Recent Posts

    የግድብ ስራው ተቋረጠ አሉ!
    ሰሞነ ቴዲ አፍሮ
    የትላንት በያይነቱ
    ከህማማቱ ቀጥሎ ትንሳኤ ነውና በርቱ!
    ትንሽ ፉገራ፤ ተዋናይ እንፈልጋን…

    Pages

    ለኢትዮጵያዊያን፤ የጨለመው ስደት በኖርዌይ (ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም)
    መረጃ እና ጨዋታ
    ትንሽ ሽሙጥ፤ የተስፋው ቃል እና ዘንድሮ
    ትንሽ ቡጨቃ፤ ሰራዊት ፍቅሬ ሂሱን ዋጠ!
    ትንሽ ወሬ፤ የአቶ ሽፈራው ሽጉጤ ሽጉጥ
    አቶ ሽፈራው እርሶን እንመን ወይስ አይናችንን!?
    አንድ ፍርሃት፤ አዲሳባ አንዳች ነገር ሳይኖር አይቀርም
    ኢህአዴግ አታሎ ለአባይ አሻማ! (እግር ኳስን በብሎግ ይመልከቱ)
    እስላም ክርስቲያኑ አንድ ሆነ ህመማቸው…
    የአባይን ወሬ ለመገደብ ቦንድ እንግዛ?
    ደርሶኛል
    Archives

    April 2012
    March 2012

    April 2012
    M T W T F S S
    « Mar
    1
    2 3 4 5 6 7 8
    9 10 11 12 13 14 15
    16 17 18 19 20 21 22
    23 24 25 26 27 28 29
    30
    BLOG AT WORDPRESS.COM. THEME: SHAAN BY SPECKY GEEK.
    Follow
    Follow “አቤ ቶኪቻው”

    Get every new post delivered to your Inbox.

    Join 3,048 other followers

    Powered by WordPress.com
    REPLY
    Trackbacks

    Ethiopia: Teddy Afro’s New Album Stirs Up Online Discussion · Global Voices
    Leave a Reply

  21. feydu smart says:

    perfect !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  22. በለው! says:

    አቤት ጥቁር ሰው…ጥቁር ሰው…ያ አንጀቴን ያራሰው! ቴዲ በዘመኑ እንዴት አስታወሰው? ድንቅ ነው ብለናል ታሪክ በአዲስ ትውልድ ተደግሞ ተፅፎ ወያኔም አረረ ሁሌ ሀቅ ተጸንፎ ፡እራስታን፤አልጠላ፤መላጣንም አቅፎ ተመልከት ሲያምርበት፤ በራሱ ሲኩራራ በሌሎቹ አፍሮ!! ህዝብን እና ሀገርን ቆርጠዋል ሊያጠፉን ሸንጎ ሳንቀመጥ ቲዎድሮስ ካሳ ሁን!!!!!!!!!!!

Leave a reply to Anti-virus Cancel reply