ትላንት ሰኔ 15 2004 ዓ.ም የጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙ ይግባኝ ታይቶ ነበር።
በይግባኟም “ከግንቦት ሰባት ጋር ወይም ከኤርትራ መንግስት ጋር አሲራለች ለሚለው ክስ ማስረጃ አልቀረበብኝም።” ብላ የተከራከረች ሲሆን ከኢትዮጵያ ሪቪው ድረ ገፅ ጋር ያላት ግንኙነት የጋዜጠኝነት ግንኙነት መሆኑን ለዚህም ክፍያ እንደተከፈላት እና ከውጪ ሀይሎች የገንዘብ ድጋፍ አግኝታለች የተባለው ይሄው የሰራችበት ክፍያ መሆኑን አስረድታለች። ያገኘችው ክፍያም አንድ ጊዜ 1500 ብር እና ሌላ ጊዜ ደግሞ 2100 የኢትዮጵያ ብር መሆኑን ለፍርድ ቤቱ ተናግራለች።
አቃቤ ህግ በበኩሉ ሌሎች አብረዋት የተከሰሱ ይቅርታ መጠየቃቸውን አውስቶ ርዮት አለሙ አዲሳባን ለመበጥበጥ ከውጪ ሀይሎች የገንዘብ ድጋፍ ማግኘቷን ደግሞ ለመናገር ሞክሯል።
አሽሟጣጮችም በበኩላቸው ርዮት አለሙ በድምሩ 3600 ብር አግኝታ አዲሳባን የምትበጠብጠው እንዴት ነው? ሲሉ የጠየቁ ሲሆን ልጅቷ ጠጪ እንኳ ብትሆን “አንድ ምሽት በገንዘቡ ጠጥታበት በሞቅታ ከተማዋን ልትበጠብጥ ስትል በቁጥጥር ስር አውለናታል!” ለማለት ይመች ነበር። ከዚህ በላይ ግን የዘንድሮ ሶስት ሺህ ብር አይደለም ሀገር እና በሶ እንኳን መበጥበጥ ያስችላልን!? ሲሉ አሽሟጠዋል።
ለማንኛውም ቀጣዩ ቀጠሮ ለሀምሌ 10 2004 ዓ. ም ሆኗል።
“የዘንድሮ ሶስት ሺህ ብር አይደለም ሀገር እና በሶ እንኳን መበጥበጥ ያስችላልን!?” የምር ይህችን ወድጃታለሁ:: አሪፍ አገላለጽ ትመስላለች::
Fuck Agazi Nazi Kendebbo Meles Court !!!
*የግለሰቧን የክስ ዝርዝር ሁኔታ ብዘነጋውም የመከላከያ ነጥቦቿና የምታቀርባቸው መልሶች የሚገርሙ ናቸው።የተሰጠው ፍርድ ግን በፍርደ ገምድልነት ብቻ ሳሆይን ወጣት ሴት ልጅን አስሮ ማላገጥን እንደመቀጣጫና የቂም በቀል መወጫነው።
“በትግል ዘመን ብዙ ጓዶቻችን ልጆቻቸውን ጥለው ታስረዋልም ተሰውተዋልም ስለዚህ አዘኔታ የለንም”
የሚለው የወያኔ ድንፋታ በጣም ይገርማል ይህንን የሚደነፉት ታንክ ተደግፈው ስለሕዘብ ማበጣበጥ እና ሀገር ማፍረስ ሲያነቡ የነበሩ፤በተሰውት ጀግኖች ደም የታጠቡ ፤ አንዳንዶችም በምላሳቸው አርበኛ የሆኑ፤ በርካቶችም ጓደኞቻቸውን አስበልተው፤ህዝብ እና ሀገርን ለማባላትና ለመበታተን ከእየጎራው ተጠራርተው የመጡ ጥቅመኖች ናቸው ። ትናንት መሬት ላይ ይንፏቀቁ የነበሩ ዛሬ መሬትን ለመርገጥ መፀየፋቸውን እያየን ነው።ስለዚያ ድሃና የዋህ ሕዝብም የተከታተለ ግን በይዘትና በባሕሪው የሚቀያየር ሰቆቃ ሲደርስበት ማየት ከንፈር መምጠጥ የዕለት ጉርስ አልሆነም ብዙዎች የሚያዳምጥ የለምና መናገርም አልቻሉም አፋቸው ተዘግቷል አቅማቸው ደክሟል ዘመን ከፍቷል ኢህአዴግም አፉን ይከፍታል።
**” አቃቤ ህግ በበኩሉ ሌሎች አብረዋት የተከሰሱ ይቅርታ መጠየቃቸውን አውስቶ ርዮት አለሙ አዲሳባን ለመበጥበጥ ከውጪ ሀይሎች የገንዘብ ድጋፍ ማግኘቷን ደግሞ ለመናገር ሞክሯል።
***”አሽሟጣጮችም በበኩላቸው ርዮት አለሙ በድምሩ 3600 ብር አግኝታ አዲሳባን የምትበጠብጠው እንዴት ነው?
****”የህወአት ሊ/መ ፤ የብሔር ብሔረሰቦች የአይን አባት፤የኢህአዴግ ሰብሳቢ፤ የአዲስ አበባ ጠ/ሚኒ፤የፌዴራል ፖሊስ አዛዥ ፹ ሚሊየን ህዝብ እና ድንበር ዘለውም የድሮ ቤታቸው የአሁን ጎረቤቶቻቸው መሬታቸውንም ፓስፖርታቸውንም ሲጠቀሙባቸው ከኖሩት ሁሉ ጓዳ ጎድጓዳቸው በመግባት በማበጣበጥ የወር ደሞዛቸው ፮፼፪፻ ነው።
በሁለቱ መካከል ያለው ልዩነት የ፪፼፮፻ብር በሥራ ልምድና ባነበቡት የመፅሀፍ ዓይነት ይለያያል!
ምን አልባት ቤቷን ለማደስ ቀለም ስታስበጠብጥ ደርሰው ይሆን?። የጥፍር ቀለም አልወጣኝም !
Another Episode of Woyane drama. First of all Woyane has to believe the supremacy of law in that land (Ethiopia) not race, or force.
Aweko manese newe metantse yehe …
Abe ..ahunem Tsafe….Beareh ayntefebegen..ABA