አናንት በአብዮታዊ ዴሞክራሲ የተባረካችሁ ክቡራን እና ክቡራት ሰላም እላችኋለሁ! ያው እንደምታውቁት ድርጅታችን መልካም ነገር ሲያጋጥመው የምንወዳደሰውን ያህል ችግር ባጋጠመን ግዜም ደግሞ እንዲህ በራችንን ዘግተን መገማገም እና ድርጅታችንን “ከመበስበስ” አደጋ መታደግ የዘወትር ተግባራችን እንደሆነ ይታወቃል።
ለዛሬ በአንድ ግለሰብ ላይ በዝግ ብሎግ እንድናወራ አነሆ ልጀምር ነው። (በነገራችን ላይ ዝግ ብሎግ ያልኩት እንደወትሮው ብሎጌ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ስለመታገዱ ላወራ አይይደለም። (በሌላ ቅንፍ ለድርጅታችን ከጠቀመ ልሳናችንም ቢዘጋ ቅር የማይለን ቁርጠኞች መሆናችንን በዚህ አጋጣሚ ለማረጋገጥ እወዳለሁ!) ይልቅስ በርዕሱ “ለኢህአዴግ አባላቶች ብቻ” ብዬ በማለቴ ሌሎች፤ ፅንፈኞች፣ አክራሪዎች፣ ነፍጠኞች፣ ነውጠኞች፣ ሽብርተኞች፣ ኒዬ ሊበራሎች፣ የሻቢያ ተላላኪዎች (ዉዉዉ ይሄንን ሁሉ ስም አውጥተንላቸዋል እንዴ ለካ…? ለነገሩ ከዚህም እጥፍ እጥፍ ስም አውጥተንላቸዋል። ለካስ ከኢኮኖሚ እድገቱ እኩል ተቃራኒዎቻችንን በመሞለጭም ታላቅ እምርታ አስመዝግበናልና! በእውኑ በድርጅቴ ኮራሁ! የሆነው ሆኖ፤ ባጠቃላይ እነዚህ ወዘተዎች ስለማያነቡት እና ጨዋታው የቤተሰብ ጨዋታ በመሆኑ ነው በዝግ ብሎግ ማለቴ!)))
እንደሚከተለው እጀምራለሁ…!
እኔ የምለው ባለፈው ግዜ ሰለ ጓድ ሰለሞን ተካ አንዳንድ ነገሮችን አንስቼ ተናግሬ ነበር። በርግጥ ግለሰቡ የተናገርኩትን ቢሰማም ቅሉ ሂሱን አልዋጠም። ሰሞኑን እንዳሰማሁት ደግሞ እንኳን ሂሱን እና መድሃኒቱንም በአግባቡ መዋጥ እንዳቆመ ያመላከተኝ ነገር አስተውያለሁ።
ተጠቃሹ ግለሰብ በግል ስሜቱ በመነሳሳት ፅናት በተባለ ራዲዮ ጣቢያው ላይ ድርጅታችንን ለዝቅጠት የሚዳርግ አንዳች ንግግር ተናግሯል። ሰሞኑን ጋዜጠኛ አበበ ገላው ስመ ገናናውን ጠቅላይ ሚኒስትራችን አምባገነን ብሎ በተናገረበት ንግግሩ ላይ ጓድ ሰለሞን ተካ ምላሽ ለመስጠት ሞክሮ ነበር። በእውነቱ ሙከራውን ሳላንደንቅ አናልፈም።
ነገር ግን፤
1ኛ ጉድ ሰለሞን ተካ (ይቅርታ ጓድ በሚል ይስተካከል) በራዲዮ ጣቢያው ላይ በንባቡ አንድ ታዋቂ ጋዜጠኛን ለማስመሰል በግልፅ ጥረት ሲያደርግ ተስተውሏል። በተጨማሪም ተደጋጋሚ የንባብ ችግር ይታይበት ነበር። እንደውም ይህንን የሰማ አንድ ለድርጅታችን ቅርብ የሆነ ግለሰብ ይህ ሰው ራዲዮ ጣቢያ ሳይሆን ፖሊስ ጣቢያ ነበር የሚገባው” ብሎ አስተያየት ሰጥቷል። (ፖሊስ ጣቢያ ይገባዋል ያለው እንዲታሰር ፈልጎ መሆኑ የገባኝ በስተ መጨረሻ ነው።) በማስመሰል ጥረቱ እና በንባብ ድንቅፋቱ የራዲዬ ጣቢያውን ሚኒ ሚዲያ አስመስሎታል።
2ኛ አባሉ በአሁኑ ሰዓት በራዲዮ ጣቢያው እያስተላለፈ ያለው አበል የተቀበለበትን የድርጅት ስራ ሳይሆን የተጣሉትን ግለሰቦች ለማብሸቀያ እንደሆነ ፍንጭ አግኝቻለሁ። በዚህም የተነሳ ድርጅታችን ላይ ተደጋጋሚ ነጥብ ሲያስቆጥርባት ይስተዋላል።
3ኛ ጓድ ሰለሞን ራሱም ሳያውቀው “በህቡዕ” ለሌላ ድርጅት እየሰራ እንደሆነ ለማየት ችያለሁ። እንዲህ የምለው ከመሬት ተነስቼ አይደለም። ነገር ግን የሚናገራቸው እጅግ ርካሽ የሆኑ ደረጃቸውን ያልጠበቁ ስድባ ስድቦች ድርጅታችንን የሚያዋርዱ ከመሆናቸውም በላይ በተቃራኒው ደግሞ ለተቃዋሚዎች ትልቅ ግብአት እንደሚሆኑ በተግባር በመመልከቴ ነው።
4ኛ የዚህ አባል ጉዳይ ተዘርዝሮ የሚያልቅ አይደለም። የራዲዮ ፕሮግራሙ እንደማንኛውም ስልጠና እንደወሰደ ግለሰብ ተቃዋሚዎችን “የደርግ ርዝራዦች፣ ነፍጠኞች ሽብርተኞች…” ሲል መሳደቡ ጥሩ ሆኖ ሳለ በፕሮግራሙ መጨረሻ ላይ ግን “ከጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ቆራጥ አመራር ጋር ወደፊት!” በማለት የቀድሞ የደርግ አባላት ለኮሎኔር መንግስቱ የሚያሙትን ፉከራ ስም ብቻ ቀይሮ አሰምቷል። በእውኑ ይሄ በድርጅታችን ላይ ታላቅ የመበስበስ አደጋ አይደለምን…?
100ኛ ባጠቃላይ ግለሰቡ ከላይ አንድ ወዳጄ ብሎኛል እንዳልኩት ራዲዮ ጣቢያ ሳይሆን ፖሊስ ጣቢያ የሚገባው ቢሆንም ድርጅታችን የምትታገስ ናትና ለጊዜው በትዕግስ እንድታለፈው አስተያየቴን ስሰጥ ቀጥሎ የሚገኘው የውሳኔ ሃሳብ ተግባራዊ እንዲሆንበት አበክሬ እጠይቃለሁ።
የውሳኔ ሃሳብ
ይህ ግለሰብ ለኢህአዴግ እየሰራለት ነው ብዬ አላምንም። ከሆነም ደግሞ “ቆይ ባልሰራላችሁ!” በሚል ጥላቻ እና ቂም በቀል ኢህአዴግን ሊያጠፋ ቆርጦ የተነሳ ነው። (እርግጥ ነው ለተቃዋሚዎችም እየሰራ እንዳለሆነ ግልፅ ነው እናስ…? የተባለ እንደሆነ በግሉ ከወዲያ ማዶ ላለበት ብሽሽቅ ኢህአዴግን መጠቀሚያ ያደረገ ግለሰብ ነው። ይህም ግልፅ የሆነ ኪራይ ሰብሰቢነት እንደሆነ በተደጋጋሚ በተሰጡ ድርጅታዊ ስልጠናዎች ላይ ተረድተናል።) ስለሆነም በእውኑ ድርጅታችንን ከተጋረጡባት ሰርጎ ገቦች እና ጥቅመኞች የማዳን ጊዜው አሁን ነው። ከልባችሁ ለእናት ድርጅታችን ፍቅር ያላችሁ አባላት ዛሬውኑ ሰለሞን ተካ በኢህአዴግ ጉዳይ ላይ ትንፍሽ እንዳይል ድርጅታዊ ውሳኔ ይተላለፍ ዘንድ በተሰዉ ሰማህታት ስም እጠይቃለሁ። የግድ በአባልነት መቀጠል ካለበት ሰላማዊ ሰልፎች በሚኖሩ ግዜ መፈክሮችን ከተሸከመልን ይበቃል።
ከልማታዊ ሰላምታ ጋር!
adegegna bozene teresa ende?
“ሂስና ግለ_ሂስ እንዲያደርግ ይፈቀድለት” ሎ ፣ “ጠንካራ ጎኑ የማያስብ አይምሮና በቀላሉ የማይፈርሰ ጎተራ ሰውነት በመያዙ ለቤተሰቡ እንዲሁም ለሌላዉ ሰው ምን ይለኛልን ሳይፈራ የድርጅታዊ(ዉሸታዊ) ስራዎችን ለመስራት ያግዛል” ደካማ ጎኑ ተዘርዝሮ ስለማያልቅ በዚሁ ልቋጭ::
አቤ እንወድሀለን!!!
“bezih bemininoribe america ena awuropa manim yefelegewun menager yichilal” endih yale assama yihchin ewunet endet tenagere? “ethiopia gin menager aychalim” bilo mecheres neberebet yih ye woyane wusha!!!
Abe,
I really enjoyed it and I am also waiting for to read your piece on Mimi kilo……
aye Solomon Teka rasun mulich adirgo sisedib ayachihut tadiya zemed tefto new enji likift yeyazewin wusha yirikutal esu gin sew bemehonu lesu yemihon andit kifl bet wusit asgebito mezgat new “Likiftu eskileqew” yaw mechem aleqochu tsebel ayiwesdutim biye new. endih yalew eko 40 qen yasfelgewal chelema bet tasiro bizegabet. lemanignawim Guad Solomon Teka yematawqewin atizebarq manim yanten yewishet quat maragefia ayihonim. Agotih Meles endehone libu ziq eskil new yedenegetelih. Miskinoch!!!
የሚሉሽን በሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ: የሚባለው ላልሰሙ አላዋቂዎች ነው::
አንተ እኮ በራስህ ላይ የገድል ተቃራኒ ነው የምታደርገው ያለኸው::
መጀመሪያ ራስህን ቀበርክ:: ከሙትህ ዞምቢህ ብድግ ብሎ ነፍስ ይማር
እንዳንልህ ደግመህ ደጋግመህ ትሞትብናለህ:: ወደሻቢያ የሄድክ ጊዜ
ያኔ ሱዳን ላይ ስትልከሰከስ መድሃኒት አስነክተውህ ይሆን ወያኔዎቹ? ብዬ
እጠረጥራለሁ:: ወደጠበል እንድትወስድህ ባለቤትህን በዚሁ እመክራለሁ::
ሰይጣን ይቀሰፍ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
የሚጠላት ልቦና ይስጠው
አንተ ተናካሹ ውሻም ንጹሃንን ከመናከስ አባዜ ይገላግልህ::
COMRADE sole get a life don’t embarrass your self and your family do some thing responsible one day your family ,or children can be proud of it
I can’t see any any thing wrong from Solomon’s speech.He has said all the truth. How many of you did know that Abebe was admitted to Amanuel Hospital?… How many of you did know that Abebe was to South Africa for his psychic problems?… that is what what Solomon told us… And one point … yes the video transmitted by ESAT and pics posted in other websites were editted in a way to fool us till we see the right one.That is what Solomon tried to make clear. I can see nothing wrong in here!!!
በአብዮታዊ ዴሞክራሲ የተፈበረካችሁ ክብረቢሶች እንዴት ይህንን ጉድ አዝላችሁ ተሰካክታችሁ ትሰባበራላችሁ ? ፓርቲያችሁ የጥፋት መመሪያ ደንብ እንዳለው እናውቃለን ሆኖም ቋንቋም የራሱ ሥርዓት “ሰዋሰው” እነዳለው አታውቁምን “ኢህአዴግ ከሥህተቱ ይማራል”ስትሉ ዕለት ከዕለት በደጋፊዎቹ ቅጥፈት እርሱን የሚያዋርድ፤የሚያሰድብ እና የሚያማርር የሆድ አደሮች ማህበር “እራሳቸውን ሰድበው ለሰዳቢ የሚሰጡ በመሆናቸው ሁልዜም አፋቸውን በከፈቱ ቁጥር ያዝናኑናል፣ያስደስቱናል፤እንኳንም በስሕተት ላይ ስህተት በመጨመር ማላገጫችን በመሆን ሃያ አነድ ዐመት ሆናችሁ።!!!
ብሎግን ዘግተው በሚጫወቱ እናዝናለን
እኛም ዝግ ብለን አስከፍተን እናስቆጥራለን
እናንተም ጀምሩ እኛም እንቀጥላለን….
ተለቀቃችሁ ሰማን በነጠላ ዘፈን
አሁንም ከስሕተታችሁ ተማሩ እንላለን።
XXXXXXXXXXXXXXXXXXXXXXXXXXXXXXXXXXXXXXXXXXXXXXXXXXXXXXXXXX
አለ ገና… አለ ገና.. ጉድ አለ በሉ…!
ጥንት ትልቅ ነበርን አነስን ከሁሉ …?
የኢትዮጵያ ትዕንሳኤ ሕዳሴው ዘግይቷል ግን ቀን አለ ለሁሉ…
ልበ- ድፍን መሪ ቀጥሏል ማጥፋቱን
የሩቁን አቅዷል ከቶውን ላይለቅን
አዋቂን አዋራጅ የነውጥ ቀማሪ
አቅጣጫ ቀያሽ ነው ሕዝብን አሸባሪ
የማጋጨት ቀንዲል የታሪክ ጠላት
ሕዝቡን አዋርዶ ኢትዮጰያን በተናት
ሀገር በማዘረፍ ጥሩ አጎብዳጅ
ለም መሬቷን ሸጦ አፈራባት ወዳጅ
በስልት ከፋፍሎ እርስ በእርስ አባላን
መለስ ብለን ስናይ በሠራነው አፈርን
እምዬ ኢትዮጵያ በጣሙን እፈሪ
አገኘሽ ደላላ ሻጭ እና መሪ።
አለ ገና…አለ ገና…ጉድ አለ በሉ…!
ጥንት ትልቅ ነበርን አነስን ከሁሉ…?
ጓደኞቹን ሁሉ በበረሃ ቀልቶ
ሀገርን በተነ ከዓላማቸው ወጥቶ
ለሰላም ለፍትህ የተሰው የትግል ጓዶቹ
ከፊሉም አልፈዋል በገዛ እጆቹ
የብሄር ብሔሮች የሚሉ እንቶ ፈንቶ
ሕብረሰባዊነት እጅጉን ተጠልቶ
አራዳ ተደላደለ ባላገር ተገፍቶ
ለጋራ ጥቅማችን አይደክምም ቀን ተሌት
ቀድሞውኑ ሰፍሯል በሕገ-መንግስት
በቋንቋ በዘር በባንዲራ መለያየት እንዳለበት
መለስ ብለን ስናይ እንዴት እንደወደቅን
አሁን ተረዳን ነቅተናል እንደዘረጠጠን
በእሱ መዳፍ ሥር አይሆንም የነገ ዕድላችን።
አለ ገና…አለ ገና… ጉድ አለ በሉ…!
ጥንት ትልቅ ነበርን አነስን ከሁሉ…?
ከጎረቤት ሄዶ በጥብጦ አናቁሮ
ጠላት አበዛልን ለመኖር ቀባጥሮ
በዓለም አደባባይ እግሩ በዋለበት
ቁጥር ሲደረድር ታዘብን ሲቀሳፍት
ሲደነግጥ ሲያቀረቅር መሳቂያ አደረጉት
ለአፍሪካ ጥላሸት የኢትዮጵያ ሀፍረት
አንደበተ ጮሌው ቅጥፈት የተካነው
ሀገር እና ሕዝብን አተረማመሰው
ቃል ኪዳን አሰርን መለስ ብለን ቁጭት ያዘን
በፍቅር የት መድረስ የምንችል ነበርን ?
አንድነት መተባበር ነው የሚሻለን የሚበጀን
ወደፊት እንላለን ከስሕተታችን ታርመን
ንቃ ጠንክር በስልት በተናጠል አያጥቃን
አትፈሪ አትዘኝ ኢትዮጵያ አይዞሽ
ትውልዱ ነቅቷል ይሠራል ለሕዳሴሽ።
VVVVVVVVVVVVVVVVVVVVVVVVVVVVVVVVVVVVVVVVVVVVVVVVVVVVVVVV
ሰማን ሰ.ታከተኝ(፪)
Solomon,
What have you been smocking lately? Don’t you know you are the mother of all dogs? If confronted like Meles Zenawi, i bet you will be stinking the whole place by farting and dropping your doodles all over the place. Mark my word, there will come a time for you to kneel down and beg for mercy. I feel sorry for your mom and pops for having you. I am sure you brought shame to your family. If i was you, i wouldn’t live with myself. I would rather die–korkoro ras. F*U!!
Is this so called Solomon Teka really human or some kind of KERSAM his brain is completely damaged in some reason, honestly healthy brain has nothing to do such a thing totally he lost his mind how much he get paid or the so called Melese Zenawe give him a good f… in his ass.
ydres le anchim zero zero!
http://www.onlineuniversities.com/blog/2011/07/10-countries-facing-the-biggest-brain-drain/
Ante Selemon Teka tebiyehu bequmih yemotik resa neh shaaaaaaaaaaaaaaam for you
yewegenihi dem yemayasazin sewu bella deddeb degmo wusha tilaleh wusha ante neh
sewu indet indih irasu yaqelal ewuneten newu yemilih kante behiwet menor yemooooooooooooote yishalal deddeb
ሰለሞን ተካልኝ ፡፡ የማንረሳው ነቀርሳ ፡፡ አዞ የአዞ እንባ እያነባ ስንቱን ጉድ አደረገ ፡፡ የአዞ ቆዳስ ብዙ ጥቅም አለው ፡፡ የዚ ሰጋቱራ ሰውነት ግን ምን ይሰራል ? መቼም እሱም ሲሞት ኢትዮጵያዊ ተብሎ ይቀበር ይሆናል ??????????????? በኢትዮጵያ ምድር ?
Ayeeeeeee solomon ende asama bebelahibet afih yemititsedada mehonihin bezihu kushasha afih aregagetk ewnetim R tist