በአሜሪካ ስብሰባ ላይ የሚገኙት አቶ መለስ ዜናዊ በስብሰባ አዳራሹ ውስጥ ገና መናገር ሲጀመሩ ጋዜጠኛ አበበ ገላው ከፍ ባለ ድምፅ፤ “ይህ ሰው ነብሰ ገዳይ ነው… ወንጀለኛ ነው… እዚህ ቦታ ሊገኝ አይገባውም” ሲል በተሰብሳቢዎች ፊት ልክ ልካቸውን ነገራቸው።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዳራሽ ውስጥ እንዲህ ያለ የተቃውሞ ድምፅ ያጋጥመኛል ብለው ስላልጠበቁ ተደናግጠው ንግግራቸውን አቆርጠው እንደነበር የዘገበው ኢሳት ዜና አበበን የፀጥታ ሀይሎች በሰላም ከአዳራሽ እንዳስወጡት ነግሮናል።
ኢሳትን እናመሰግናለን፤
በመጨረሻም
እኔ
አላልክዎትም አቶ መለስ ይቅርብዎ ስብሰባው በአፍንጫዎ ጥንቅር ይበል… ብዬዎ አልነበር። ለመሆኑ ከስብሰባው ውጪ ያለውንስ ተቃውሞ እንዴት ቻሉት!? እንግዲህ ይቻሉት!
ተጨማሪውን ነገ እናወራለን።
ቸር ያሳድረን!
Bravooooooooooo………..Abe GOOOOOOOOOOD JOB !!! F*** agazi nazi meles kendebbo !!!
Abe yigebawal meles nefse geday new ,,,,,,mott le weyane & hodd aderoch
negem yiketlal,,,,Meles has to face International Criminal Court,,,,
proud of ethiopians in Dc,,,,but hoddamochin ayakatitim,,,,,,,hoddamoch
yileyilnal,,,,,,,yichi kenn talfna !!!!!!!!!!!!
thank you
Abebe Belew,,,,,,,real terrorist le weyanewech,,,,,,,yiketlal alle gena
be ethiopia,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,abebe gellaw proud of you !!!!!
What did he know about national economic interest, he just an ordinary journalist with a big mouth. Defar!
betam tekekel yene shega. maseb yemichel sew endih new yemiyayew. Lelochacheh gen comment sitaregu beamaregna argut lemen techemar mesakiya endanhon.DEDEB hulu!Gegna alachehut.Feri dula yemisenezerew gelagay betesebesebebet new.
አቤ ብሎግህን የቡና ወሬ ብለህ ብትሰይመው ወዳጆችህን የበለጠ ይስባል ብዬ አስባለው
if every one expose this killer in whatever way possible the world would have a good understanding… for me and a million Ethiopian concern Melese is a murderer and thug…
አበበ ፡ በለው ድንገት ኢትዮጰያ የወለደችው የጭቁኖች ልጅ ፡፡ ዋው አበበ ፡ አግዚያቤር ይስጥ ፡፡ ገና ሌሎቹ ዝም ቢሉ ድንጋዮችም ይጮሀሉ ፡፡ ይሄ ወራዳ ዛሬ ከሚያፍር ምንው ቢቀርበት ፡፡ አቤ ቶም መክረው ነበር አልሰማ ብሎ ነው ፡፡
አቤ ባለፈው ድረገጽህ ላይ ስለ አቶ መለስ የለጠፍከውን “ክብር ጠቅላይ ሚኒስትር አሜሪካ ያሉ ኢትዮጵያውያን “እየደገሱልዎ” ነው” የሚለውን ርዕስ ተመልክቼ ዛሬ ጋዜጠኛ አበበ ገላው አቶ መለስን በአዳራሽ ውስጥ የአቶ መለስን ወንጀል በአለም መሪዎች ዘንድ ማጋለጡን ስመለከት፣ አቤ ቶክቻው ማሽሟጠጥ ብቻ ሳይሆን ጥንቆላም እንደምታውቅ ተረዳሁ; ። እባክህ በነካ እጅህ ከዚህ ወንጀለኛ የኢትዮጵያ ህዝብ መቼ እንደሚገላገል ጠቁመን።
ABETTTTTT…… LEKA AHUNM ETHIOPIA JEGNOCH ALWAT !!! GOD BLESS YOU !!!!
HE IS HERO REALY!! betam des yelale endezih ayenet sew new yemifelegew!! enodehalen wendemachen kegonek nen !!!!
Sham for you Abebe! I am not a politician but be Ethiopiayawinete betam ejeg betam aferku. let me ask you one question In your family if you have a brother with bad behaviour beregetegnenet adebabay gemenawen atawetam.Selezih be acheru egnan le alem mesakiya kemadregeh wuch menem yemetametaw neger yelem.Bizu ager eko cheger ale gen chegerachewen bebetachew new yemifetut.Ande and tera Naigeriyawi min endale lengerh? Agerachen cheger yelem ene kenante new yemesemaw ale.Men meselh yebetun cheger adebabay biyaweta man mefetehe liseteh. POOR AFRICA hahahahahahahaha
i share your sentiment. i don’t consider it bravery. it’s immature, out of place, inappropriate, outrageous, What he said is true but that is not how you say it.
ይሄንን ነበር የፈራው ሰውዬው ! 21 ዓመት የተሳደቡት የፓርላማው ጅግና በ21 ሰከንድ ፎቶአቸው ተነስቶ ታጥቦ ተጠምዝዞ ተሰጣላቸው። አቶ አበበ ገላው በጣም ጎበዝ ተማሪ ነው። አዩ አቶ ለገሠ(መለሰ) እርስዎ ለዚህ ትውልድ ያበረከቱት የሚታወሱበት ትልቁ ነገር ቢኖር…ንቀት ፣ዘለፋ፤ማዋርድ፤ማሽሟጠጥ ፤መሳለቅ፤ማስጨብጨብ፤ድንፋታ፤ ማሸበር፤ ማተራመስ፤ማጋጨት፤እርስ በርስ ማጣላት፤መሳደብን ነው። ትውልዱም ይህንኑ በራስዎ ላይ ሞከረ !
እርስዎ የለገሡትን ሕዘቡ ስለመለሰ በጭራሽ አይክፋዎ ! ቢሆንም በጣም ቅሌት ውርደት ነው ዓይንዎን በጨው አጥበው የበሉ ነዎት … ቱልቱላ መንፋትዎን ቀጠሉ… ይህ ሁሉ ውርደት 6200 የኢ/ብር ደሞዝ ነው ? ?
ታዲያ ይህ የቅሌት ዱብዕዳ… ማፈር፤መደንገጥ፤መሸማቀቅ፤ማቀርቀር የደሞዝ ጭማሪ ነው የደሞዝ ማስተካከያ ???
እዚያው አውሮፕላን ላይ ሆነው ወይም እዚያው ምሽግዎ(ፓርላማ) ሲገቡ..፡”የዓለም መሪዎችን ፀጥ አደረኳቸው፡ የዕድገት ተሞከሮ አካፈልኳቸው፡ በኢትዮጵያ ዕድገት በቅናት ሊሞቱ ነበር ከእኛ ጎን በድህነት ሊሰለፉ ተማፀኑ ” እያሉ ቀባጥሩ…
የገጠመዎት ተሞከሮ ግን ሌላ ነው ከእርስዎ ቀደሞ ኢትዮጵያ ደርሷል። በሌላ ጊዜ በቸር ይግጠምዎ !!!!!!
yededeboch kuter eyechemere meta.lenegeru eko ethiopia wust eko temehert yemigebaw eko ke 100 west 1 new.Ayeferedebachehum.
Ato melese belu ejewoten yestu wade hager bete ateuedu!! lereso asebe new!
አሰመላሽ ምነው መቀባጠር አበዛ ? ውይ ውይ እረሴቼው አረ ዬሴፍን የበላ ጅብ አልጮ አለ መቼም አ.ሱም ሀዘኑ በርትቶበት እቤቱ ኩርምት ብሎ ተኝቶአል ፡፡
“Ye weyanew Selato
Mehal Adarash Tegento
Tenesa belut Minew
yih hulu alemafer new“